Posted inNews
ለፀጥታ አካላት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሰንጋ በሬን ተበረከተላቸው።
የኮልሜ ወረዳ አስተዳደር በወረዳው ከተማ ማዕከል "ደልቤና" ላሉት የፀጥታ አካላት የትንሳኤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የሰንጋ በሬን አበርክቶላቸዋል ። #ደልቤና :ሚያዚያ 02/2018 ዓ/ም የኮልሜ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ፍቅሩ ብርሃኑን…
Government Communication